“ኢትዮጵያ ብሪክስን (BRICS) ለመቀላቀል ያቀረበችው ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ የዲፕሎማሲያችን ድል ማሳያ ነው!” የመንግስት ኮሙኒኬሽን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዛሬው ዕለት ብሪክስ (BRICS) ሕብረትን ተቀላቅላለች፡፡
ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ሕንድ እና ደቡብ አፍሪካ የመሠረቱት “ብሪክስ” የተባለው የሀገራት ሕብረት፤ 32 በመቶ የሚኾነውን የዓለም ኢኮኖሚ የጥቅል ምርት አቅም በእጃቸው...
“ያልገቡን እየገቡን፣ ችግሮችን እየፈታን፣ አንድ እየኾን ለልጆቻችን የኩራት ምንጭ የኾነች ኢትዮጵያን መፍጠር ይኖርብናል” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መኾኗን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው ብሪክስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም ካሉ ስብስብ ኀይሎች መካከል...
ኢትዮጵያ እና ሕንድ ከብሪክስ ስብሰባ ጎን ለጎን በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው የብሪክስ ስብሰባ ላለፉት ተከታታይ ሦስት ቀናት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ተካሂዷል፡፡ ስብሰባው ሲጠናቀቅም ኢትዮጵያን እና ሌሎች አምስት ሀገራትን አባል ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ላለፉት ሦስት ቀናት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንሰበርግ...
“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ታላቅ ስኬት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች፡፡
እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር 2009 ላይ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና የመሰረቱት ብሪክስ በዓመቱ ደቡብ አፍሪካን አባል ሀገር በማድረግ ቀላቀላት፡፡
ዛሬ ላይ ከ40...
“ኢትዮጵያ የተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብትና እምቅ አቅም ባለቤት ናት።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ነሃሴ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት "ከወንድሜ ሼክ ሙሀመድ ቢን ዛይድ ጋር የከፈትነው የሳይንስ ሙዚየም አውደ ርዕይ የሀገራችንን ከፍተኛ የውሃ እና የኢነርጂ አቅም ያሳያል!" ብለዋል።
ጠቅላይ...








