የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር መካሄ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር እየተካሄደ ይገኛል።
በፎረሙ ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሚ እና...
ብሪክስ የጋራ ተደማጭነትን በማሳደግ አባል ሀገራቱ ያላቸውን ጥቅም የሚያስጠብቅ ጥምረት መኾኑን ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሌ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምረቱ ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ የተሰኘ የፋይናንስ ተቋም ያለው ሲሆን ለኢትዮጵያ አስፈላጊ የልማት ብድሮችን ማቅረብ የሚችል ነው ተብሏል።
ከተቋቋመ 14 ዓመታት የኾነው የአምስት አባል ሀገራት ጥምረት ብሪክስ ከጊዜ...
የኢትዮጵያ የዓለም ዲፕሎማሲ ስኬት – የብሪክስ!
ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከተመሰረተ 14 ዓመታትን ያሰቆጠረው የብሪክስ ሀገራት ከሰሞኑ 15ኛዉን ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስፐርግ አካሂዷል።
በብራዚል ፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ድርጅት ብሪክስ “BRICS” በሚል ...
ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ተቋርጦ የነበረው የሶስትዮሽ የህዳሴ ግድብ ድርድር በዛሬው እለት በግብፅ ካይሮ መጀመሩን የመንግሥት የሙኒኬሽን አገልግሎት አስታውቋል።
የሶስትዮሽ ድርድሩ ከዚህ በፊት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አቡዳቢ ሲደረግ ቆይቶ ረቂቅ ስምምነት ማዘጋጀት ላይ...
የቻይና መንግስት በሰጠው የነፃ ትምህርት እድል አሸናፊ ለሆኑ ተማሪዎች ሽኝት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና መንግስት በሰጠው የነጻ የትምህርት እድል አሸናፊ ለሆኑ 26 ተማሪዎች አዲስ አበባ በሚገኘው የቻይና ኢምባሲ ሽኝት ተደርጓል።
በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የቻይና አምባስደር ዣዎ ዚዩአን...








