የዓለም አቀፍ ቴሌኮም ኅብረት አህጉራዊ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የቴሌኮም ኅብረት (ITU) ከመስከረም 22 እስከ 24/2016 ዓ.ም የሚያካሂደውን የአፍሪካ አህጉራዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ ጀምሯል።
ጉባዔው የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ ዓሊ ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት...
«የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ ሊሆን...
ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ።
አቶ ደመቀ ይህን...
ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመለሱ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1868 በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግሥት ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመልሰዋል፡፡
ከተመለሱት ቅርሶች መካከል በ1868 ከመቅደላ የተዘረፈ የመድኃኒዓለም ታቦት፣ የልኡል አለማየሁ የጸጉር ዘለላ፣ ከብር የተሰሩና በነሃስ የተለበጡ...
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ መሰጠት ጀመረ።
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡
የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው የተባለው፡፡
ተማሪዎቹ...
“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥሪ አቀረቡ።
78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል።
ከጉባኤው ጎን ለጎን የዘላቂ...








