“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና ይጫወታል” አቶ ካሳሁን ጎፌ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ የወጪ ንግድ ዘርፉን ለማበረታታት ገንቢ ሚና እንደሚጫወት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከወጪ ንግድ ላኪ ማኅበራት እና ላኪዎች...

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብርን ያጠናክራል – ቻይናውያን ፕሮፌሰሮች

ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል መሆኗ የንግድና ኢንቨስትመንት ትብብርን እንደሚያጠናክር ቻይናውያን ፕሮፌሰሮች ገለጹ። በቻይና ሬንሚን ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና የኢንዱስትሪያል ኢኮኖሚ ትምህርት ክፍል ኅላፊው ፕሮፌሰር ሁአንግ ያንዣ የብሪክስ ስብስብ ለታዳጊ ሀገራት...

የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር መካሄ ጀመረ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን እና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በጋራ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ሲንጋፖር ቢዝነስ ፎረም 2023 በሲንጋፖር እየተካሄደ ይገኛል። በፎረሙ ኢትዮጵያን በመወከል የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ለሊሴ ነሚ እና...

ብሪክስ የጋራ ተደማጭነትን በማሳደግ አባል ሀገራቱ ያላቸውን ጥቅም የሚያስጠብቅ ጥምረት መኾኑን ፕሮፌሰር ብሩክ ኃይሌ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምረቱ ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ የተሰኘ የፋይናንስ ተቋም ያለው ሲሆን ለኢትዮጵያ አስፈላጊ የልማት ብድሮችን ማቅረብ የሚችል ነው ተብሏል። ከተቋቋመ 14 ዓመታት የኾነው የአምስት አባል ሀገራት ጥምረት ብሪክስ ከጊዜ...

የኢትዮጵያ የዓለም ዲፕሎማሲ ስኬት – የብሪክስ!

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ከተመሰረተ 14 ዓመታትን ያሰቆጠረው የብሪክስ ሀገራት ከሰሞኑ 15ኛዉን ጉባኤ በደቡብ አፍሪካ ጆሀንስፐርግ አካሂዷል። በብራዚል ፣ ሩሲያ፣ ሕንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው ድርጅት ብሪክስ “BRICS” በሚል ...