“ባሕርዳር የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የውበት ተምሳሌት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የሰላምና የውበት ተምሳሌት በሆነችው፣ ታሪክን ከለመለመ ተፈጥሮ ጋር አዛምዶ በያዘው ጣና ሐይቅና በግርማዊው ዓባይ ወንዝ በታጀበችው ውቧ ባሕር ዳር ከተማ ገብተናል።
በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ...
“ከታመኑት የታመነች፤ የእውነት ምድር የተባለች”
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እርሷ በቃል ኪዳን የተጠበቀች፤ በበረከት የኖረች፤ በደጋጎች የተወደደች፤ በጀግኖች የታጠረች፤ በብልሆች የተመላች፤ ፍትሕ የሚያውቁትን የወለደች፤ ፍትሕ የሚያውቁትንም ስታነግሥ የኖረች፤ በፍቅር እና በጥበብ የሾመች፣ በነጻነት እና በአንድነት የኖረች ናት።
እርሷ...
“የጽናት ተምሳሌቱ ቢላል አል ሐበሺ”
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየዓመቱ በአደባባይ የሚከወኑ ሁለት ትላልቅ በዓላት አሉ። አንደኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ነው።
ዒድ ማለት ተደጋጋሚ የሚመጣ፤ በየዓመቱ የሚተካካ የሚል ትርጉም አለው። በዓሉ የረመዳን ወር መጠናቀቅን...
እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!
በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ዒድ አል ፈጥር የበረከት በዓል ተደርጎ ይታመናል። ሮመዳንም የአላህ (ሱወ) ደግነት የሚገለጥበት፣ ውድ...
የኢትዮ- ሩሲያ መሪዎች የስልክ ውይይት።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፖለቲካ፣...







