
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት ላይ ያተኮረ ውይይት ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር እያካሄደ ነው፡፡
በውይይቱ በመማር ማስተማር ሂደቱ ላይ የሚያጋጥሙ የግብዓት፣ የመምሪያ ክፍል ጥበት እና የመምህራን እጥረት ችግሮችን ለመፍታት በሚያስችሉ ሁኔታዎች ላይ ምክክር እየተደረገ ነው፡፡
ዝርዝር ሐሳቦችን ወደኋላ የምናደርስ ይሆናል፡፡
ዘጋቢ፡- ዳግማዊ ተሠራ
ተጨማሪ መረጃዎችን ከአብመድ የተለያዩ የመረጃ መረቦች ቀጣዮቹን ሊንኮች በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
ዩቱዩብ https://bit.ly/2HYJBLZ
በዌብሳይት amharaweb.com
በቴሌግራም https://bit.ly/2wdQpiZ
ትዊተር https://bit.ly/37m6a4m