ዜናዓለም ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡ October 5, 2020 179 ዓለማቀፉ የልማት ማኅበር ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ ወሰነ፡፡ ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2013ዓ.ም (አብመድ) የዓለም ባንክ አካል የሆነው የዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር በኢትዮጵያ መንግሥት የተጀመረውን የከተሞች ድህነት እና ሥራ አጥነት ቅነሳ ጥረት ለማገዝ 400 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር እንዲሰጥ ወሰነ:: ተዛማች ዜናዎች:ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሃብቷን የመጠቀም መብቷን ያረጋገጠችበት ነው።