ስፖርትዜናኢትዮጵያ ለብሔራዊ ቡድኑ ከተጠሩ ተጫዋቾች መካከል አምስቱ የኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው። October 5, 2020 597 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ካፍ አካዳሚ ማምሻውን ገብተዋል። ትናንት ማምሻውን የኮሮናቫይረስ ምርመራ ካደረጉ 36 የቡድኑ አባላት መካከል አምስቱ የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል። አምስቱም ራሳቸውን አግልለው ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል። የተቀሩት 31 የቡድኑ አባላት ማምሻውን የካፍ አካዳሚ ገብተዋል። ዛሬ የመጀመሪያ ልምምዳቸውን የሚጀምሩም ይሆናል። ተዛማች ዜናዎች:ወጣቱ ምክክር አዋጭ የችግር መፍቻ መንገድ መኾኑን አውቆ ሊጠቀምበት ይገባል።