የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለከፍተኛ ባለስልጣናትና ታዋቂ ሰዎች እጀባና ጥበቃ ያሰለጠናቸውን ሰልጣኞችን ዛሬ አስመረቀ፡፡

718

ባሕር ዳር፡ መስከረም 21/2013ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለከፍተኛ ባለስልጣናትና ታዋቂ ሰዎች እጀባና ጥበቃ ያሰለጠናቸውን አባላቱን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ አስመርቋል፡፡

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ተመሥገን ጥሩነህን ጨምሮ የክልልና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል።

ዘጋቢ፦ ስማቸው እሸቴ -ከደብረ ማርቆስ

Previous articleበባለፈው የኢትዮ-ቴሌኮም የሪፎርም ሐሳቦች ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው።
Next article‹‹እኔ በግሌ በ2013 በጀት ዓመትም ግንባታው ይጠናቀቃል ብዬ አላምንም፡፡ … ሕዝብ አቤቱታ እያነሳ እንዲኖር የተፈለገበት አሻጥር ያለ ይመስለኛል፡፡›› አቶ መለሰ ዳምጤ