
አዲስ አበባ: መጋቢት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ የምርጫ የሥራ ሂደትን እና የመራጮች ምዝገባን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል።
ከፍርድ ቤት ሂደት ጋር በተያያዘ ከጋዜጠኞች ለቀረበው ጥያቄ ሠብሣቢዋ ምላሽ እና ማብራሪያ አቅርበዋል።
ከፌዴሬሽን ውሳኔ ጋር በተያየዘ በስምረት ፓርቲ በኩል በምርጫ ቦርዱ ላይ ተከፍቶ የነበረው የፍርድ ቤት ክስ መዘጋቱን አረጋግጠናል ብለዋል።
ዘጋቢ፦ አንዱዓለም መናን
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
