የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ሰላም፣ ልማት እና ዴሞክራሲን የሚደግፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው።

4
ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ “የመምረጥ እና የመመረጥ መብት ሕገ መንግሥታዊ መብታችን ነው” በሚል መልእክት ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ምርጫ የዴሞክራሲ አንዱ መገለጫ መኾኑን በመጥቀስ መጭውን ጠቅላላ ምርጫ ለማደናቀፍ የሚጥር ሁሉ ከድርጊቱ እንዲታቀብ ሰልፈኞቹ መልእክት አስተላልፈዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous article“ጥያቄያችን ለእውነትና ለፍትሕ ነው” የወልቃይት ጠገዴ እና ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች
Next article“የግማሽ ክፍለ ዘመን ጉዞ፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ድምፅ ለ50ኛ ጊዜ!”