
ባሕር ዳር: የካቲት 7/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ቡርንዲ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን ተረክባለች።
ቡሩንዲ ለአንድ ዓመት የሚቆየውን የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነት ሥልጣን ከአንጎላ ነው የተረከበች።
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስት ንድዪሺሚዬ አኅጉራዊውን ኀላፊነት ሲረከቡ ሀገራቸው እስከ ቀጣዩ ዓመት ድረስ ኅብረቱን በሊቀመንበርነት የምታገለግል ይኾናል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
