1 ቢሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው ፋብሪካዎች እየተመረቁ ነው።

3
ደብረ ብርሃን: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር 1 ቢሊዮን ብር ካፒታል ወጭ የተደረገባቸው አራት ኢንዱስትሪዎች የክልል እና የዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የምረቃ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው።
ከሚመረቁት ውስጥ በጫጫ ክፍለ ከተማ በ152 ሚሊዮን ብር ወደ ሥራ የገባው አክሊሉ ክብረት የፕላስቲክ ውጤቶች ማምረቻ ለ120 ዜጎች የሥራ ዕድል የፈጠረ ነው።
ሌሎች የምስር ማቀነባበሪያ፣ የፕላስቲክ እና የጫማ ማምረቻ ፋብሪካዎችም ዛሬ ይመረቃሉ።
ዘጋቢ:- በላይ ተስፍዬ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።
Next articleየአውሮፓ ኅብረት በቲክቶክ ላይ ጥያቄ አነሳ።