በአማራ ክልል የሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ፎረም ምሥረታ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

9
ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሴቶች የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ፎረም ምሥረታ ሥነ ሥርዓት ላይ የክልል ባለድርሻ አካላት እና የዞን የሴቶች አደረጃጀት መሪዎች ተገኝተዋል።
የፎረሙ መመሥረት በየደረጃው የሚገኙ ሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድግ መኾኑ ተገልጿል።
አደረጃጀቱን በማጠናከርም የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እንደሚሠራ ነው በመድረኩ የተብራራው።
ዘጋቢ፦ ዋሴ ባየ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleበኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ የተገነቡ የልማት ሥራዎች ተመረቁ።
Next article“ጥርን በባሕር ዳር” መርሐ ግብር የከተማዋን ገጽታ ለቱሪስቶች በመግለጥ ውጤታማ ነበር።