የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ ክብረ በዓል በእስቴ ዴንሳ እየተከበረ ነው።

25
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በእስቴ ዴንሳ ተራራ ግርጌ በአምቦ ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው።
በክብረ በዓሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የፈረስ ጉግስ ትርኢት የበዓሉ ድምቀት ነው።
ከመካነ ኢየሱስ ከተማ ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመላክተው በዓሉ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን እና ባሕላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት እየተከበረ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous article“ላመኑበት ዕውነት ዋጋ የከፈሉልን ሁሉ ማክበር ባሕላዊ ብቻ ሳይኾን ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ
Next articleየማስተማሪያ ሪፈራል ሆስፒታሉን ሥራ ለማሥጀመር እየተሠራ ነው።