በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

29
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ ሕወሃት በአማራ ክልል እያደረገ ያለውን ሕገወጥ ወረራ ተቃውመዋል። እምቢ ለዳግም ባርነት አንገዛምም ብለዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleበወልቃይት ወረዳ ወፍ አርግፍ ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
Next article“ላመኑበት ዕውነት ዋጋ የከፈሉልን ሁሉ ማክበር ባሕላዊ ብቻ ሳይኾን ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ