
ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በማይካድራ ከተማ አሥተዳደር ሕወሃት የሚያደርገውን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹ “ጥቅምት 24 እና ጥቅምት 30 መቼም አንረሳውም” ብለዋል። ሕወሃት በአማራ ክልል እያደረገ ያለውን ሕገወጥ ወረራም ተቃውመዋል። እምቢ ለዳግም ባርነት አንወድቅም ነው ያሉት።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
