የጊፋታ በዓል በዩኒስኮ መመዝገቡን ተከትሎ ዜጎች አደባባይ በመውጣት ደስታቸውን ገለጹ።

8

 

አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎የወላይታ የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል በዩኒስኮ በዓለም ቅርስነት መመዝገቡን ተከትሎ “የጊፋታ ብስራቶች ለሕዝባችን ከፍታ” በሚል መሪ መልዕክት የደስታ እና የድጋፍ ትዕይንት በወላይታ ሶዶ ስቴዲየም እየተካሄደ ነው።

ዘጋቢ፦ ሰለሞን አሰፌ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለ

Previous articleየዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተሳታፊ እንግዶች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
Next articleየምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ከሀገር በቀል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በተጣጣመ መልኩ እየተተገበረ ያለ እና ውጤት የታየበት ነው።