ዜናአማራኢትዮጵያ የሰላም ጥሪን የተቀበሉ የአፋህድ መሪዋች በአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ነዉ። January 23, 2026 37 አዲስ አበባ: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያበረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ስምምነት የፈፀሙ የአፋህድ መሪዋች ናቸው በአዲስ አበባ የኮሪደር እና የወንዝ ዳር የልማት ሥራዋችን እየጎበኙ ያሉት። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በአለፋ ወረዳ የታጠቁ አካላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ።