ጥምቀት በአብሮነት ምልክቷ ከሚሴ ከተማ

5

ከሚሴ፡ ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለ ጥምቀት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ የዓደባባይ በዓላት ውስጥ አንዱ ነው።

 

በዓሉ በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ እየተከበረ ነው።

 

በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች ለምዕመናን ትምርት እና መልእክቶችን ካስተላለፉ በኃላ ጥምቀተ ባሕሩ ተባርኮ ሥርዓቱ ጥምቀቱ እየተካሄደ ይገኛል።

 

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

👇👇👇

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

 

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous article”ልብስን ሳይኾን ልብን ንጹሕ ማድረግ ያስፈልጋል” ሊቀ ሊቃውንት ስምአኮነ መልዓክ
Next article“ምዕመኑ የክርስቶስን መንገድ መከተል እና ትሕትናን መላበስ ይጠበቅበታል” ብጹዕ አቡነ ቶማስ