
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር በቢኬጅ የተገጣጠሙ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ዘመናዊ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ አውቶብሶችን ተረክቧል።
በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
