
ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትሯ ሸዊት ሻንካ እና የኪን ኢትዮጲያ ልዑክ ቡድን የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ጎብኝተዋል።
የጎንደር አብያተ መንግሥታት የኢትዮጵያ የባሕል፣ የታሪክ፣ የቅርስ፣ ድምቀትና የቱሪስት መስህብ ናቸው። ይህ ቅርስ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ጎብኝዎችን በመሳብ ለሀገር ታላቅ አስተዋጽኦ የሚያደርግ ነው።
ዘጋቢ:- ሰለሞን አደላ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
