ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላለፉ።

6
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የልደት በዓልን ( ገና) ለሚያከብሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ፕሬዝዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ ብለዋል። ይህ የበዓል ወቅት ሰላም፣ ደስታ እና ተጨማሪ በረከቶችን ያስገኝላችሁ ነው ያሉት በመልዕክታቸው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየኢትዮጵያ አየር ኀይል የሀገርን ሉዓላዊነት በመጠበቅ አኩሪ ታሪክ አለው።
Next articleሥነ ምግባርን በመላበስ የተሰጠንን የሕዝብ አደራ እንወጣለን።