
ለምቾትዎ ዋስትና የሚሆኑ ጥራት ያላቸው የፎምና ፍራሽ ምርቶች!
ዋይ ዲ ፎም ማኒፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ በሚገኘው ዘመናዊ ፋብሪካው፣ እንደፍላጎትዎ የተዘጋጁ ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን እነሆ ለገበያ አቅርቧል!
• ለአልጋ ፍራሾች (በተለያየ መጠን):
• ለሕጻናት እና ለአዋቂዎች
• ለተማሪዎች እና ለሚኒተሪ
• ለሆቴሎች እና ለመኖሪያ ቤቶች
• ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ቦንድድ ፍራሾች
• ለኢንዱስትሪ እና ለፈርኒቸር:
• ለወንበር እና ለሶፋ ማምረቻ የሚሆን ስፖንጅ
• ለጫማ እና ቆዳ ልብስ አምራቾች የሚሆን ስፖንጅ
ምርቶቻችንን በሚከተሉት ቅርንጫፎቻችን ያገኛሉ፡-
በአዲስ አበባ:
• ቁጥር 1: አራት ኪሎ (አልማ ሕንጻ)
• ቁጥር 2: ጎሮ (ከቅ/ገብርኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ)
• ቁጥር 3: ጎሮ አደባባይ (ወደ ኢንዱስትሪ መንደር 1 ኪ.ሜ ገባ ብሎ)
• ቁጥር 4: ጎጃም በረንዳ (ቄጤማ ተራ አካባቢ)
በክልል ከተሞች:
• ቁጥር 5: ደብረ ብርሃን (ሰማያዊ ሕንጻ፣ ግራውንድ ላይ)
• ቁጥር 6: ቡልጋ (ፋብሪካው በሚገኝበት አካባቢ)
ምርቶቻችንን በማከፋፈል ከእኛ ጋር መሥራት ለምትፈልጉ በሙሉ፣ በደስታ ውክልና እንሰጣለን።
በቅርቡ ቅርንጫፎቻችንን የምንከፍትባቸው ከተሞች:
• ሸኖ
• ደሴ
• ጎጃም
• ሐዋሳ እንዲሁም በሁሉም የክልል ከተሞች)
ዋና ቢሮ: አዲስ አበባ፣ ፒያሳ፣ የገበያ ማዕከል (5ኛ ፎቅ) ስልክ:
0964111444
0964777000
ዋይ ዲ ፎም፡ የእርሰዎ ምቾት የእኛ ፍላጎት ነው!
