ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

6

ደብረ ብርሃን: ታኅሳስ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ)”የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

በውይይቱ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ወጣቶች እና ሴቶች፣ የንግዱ ማኅበረሰብ፣ ባለሃብቶች እና ምሁራንን ጨምሮ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተወካዮች ተሳታፊ ኾነዋል።

የውይይት መድረኩን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማስረሻ በላቸው፣ የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ.ር) እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውበሸት እየመሩት ነው።

ዘጋቢ፦ ሰለሞን አሰፌ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleጤናማ ትውልድን ለመገንባት የጤና ተቋማትን አገልግሎት መደገፍ እና ማሻሻል ይገባል።
Next articleውጤታማዎቹ ዶሮ አርቢዎች