ከከተማ ከተማ፣ ከክልል ክልል እና ከአንድ ተቋም ሌላ ተቋም የማይቀያየር ወጥ የኾነ የግለሰብ ማረጋገጫ ነው።

ዜጎች የተሻለ እና የታመነ አገልግሎት እንዲያገኙ ይረዳል
የዲጂታል ኢኮኖሚውን በመገንባት ዜጎች በስልካቸው ፡-

የግብይት እና የመንግሥት አገልግሎቶችን

የሰነድ እና የባንክ አገልግሎቶችን

የፖሊስ እና የፍርድ ቤት አገልግሎቶችን

የኢሚግሬሽን

የነዋሪነት

የጤና እና የሲቪል ምዝገባ አገልግሎቶችን እንዲሁም
ሌሎች ፍፁም አስተማማኝ በኾነ መልኩ እንዲያገኙ
ይረዳል።

ሲም ካርድ፣ የባቡር ቲኬት፣ የአገር ውስጥ በረራ ቲኬት፣ የተለያዩ የግልም ኾነ የመንግሥት ኦንላይን ሲስተሞችን እና ለሌሎች ይጠቅማል።