የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከኮምቦልቻ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።

13
ደሴ: ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ የከተማዋ ወጣቶች ተገኝተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በአካባቢያቸው ዘላቂ ሰላም በሚሰፍንበት ኹኔታ እየመከሩ ነው። በተጨማሪም የተለያዩ የልማትና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው።
በመድረኩ በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በፓርቲው የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍሰሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ዘጋቢ:- ተመስገን አሰፋ
Previous articleየግብፅ መሪዎች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ለሥልጣን ማራዘሚያነት እየተጠቀሙበት ነው።
Next article“ለሰላም ትክክለኛው ጊዜ ትናንት ነበር፤ ትናንት አልፏል፤ ዛሬም ግን አልረፈደም” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)