
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች በዓል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሆሳዕና ከተማ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት፤ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ነው፡፡
በበዓሉ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ የ21ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል አዘጋጅ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ ኾና ተመርጣለች፡፡
ዘጋቢ፦ ዳግማዊ ተሰራ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
