በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች በሚኒስትሮች እየተጎበኙ ነው።

6

ከሚሴ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምልከታው የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ.ር)፣ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ.ር )፣ የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትእግስት ሀሚድን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።

የጤና እና የትምህርት ተቋማት፣ የመንገድ እና ኮሪደር ልማት፣ የአቅመ ደካሞች ቤት ግንባታ እና ሌሎች በዞኑ እየተሠሩ ያሉ ማኅበራዊ እና የኢኮኖሚ ተቋማትን ነው የሥራ ኀላፊዎቹ የተመለከቱት።

ዘጋቢ:- ባለ ዓለምዬ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous article“የሚመክር እና አቅጣጫ የሚያመላክት የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት እንፈልጋለን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
Next article‎የእርሻ ሥራን እስከ ምርት ስብሰባ ድረስ ዘመናዊ መሣሪያዎችን በመጠቀም ማዘመን ያስፈልጋል።