ሦስት ኢንዱስትሪዎችን የያዘው ኤም ኤስ ኤ ኢንዱስትሪ

7
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሥልጠና የቆዩ የአማራ ክልል ሥራ ኀላፊዎች ባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ላይ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው።
መሶብ የአንድ ማዕከል፣ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም፣ ኤም ኤስ ኤ ኢንዱስትሪ እና ራቫል ብረታ ብረት ፋብሪካ የጉብኝቱ አካሎች ናቸው።
ኤም ኤስ ኤ ኢንዱስትሪ ሦስት ፋብሪካዎችን ይዟል። የመኖ ማቀነባበሪያ፣ የዘይት ማምረቻ እና የሲሚንቶ ማሸጊያ ከረጢት ማምረቻ ፍብሪካን ያካተተው ኢንዱስትሪ በሠልጣኞች እየተጎበኘ ነው።
ዘጋቢ፦ ሮዛ የሻነህ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
Previous articleየባሕር ዳር ስታዲየም ለባሕር ዳር ከተማ ተጨማሪ ውበት ነው።
Next article“ለታላቅ ሀገር፣ ታላቅ የባሕር በር”