
ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
ከደቡብ ወሎ ዞን ኮሙዩኒኬሽን የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ ታጣቂዎች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግላቸው ተመላክቷል።
ሌሎች ታጣቂዎችም የሰላም አማራጭን እንዲቀበሉ ጥሪ ቀርቧል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
