ዜናአማራኢትዮጵያ ንጹሐን በግፍ የተሰውበት ቀን በማይካድራ እየታሰበ ነው። November 9, 2025 9 ሁመራ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በሕወሃት ቡድን የግፍ ግድያ የተፈጸመባጸው የሰማዕታቱ መታሰቢያ ቀን በወታደራዊ ትርኢት እና በልዩ ልዩ ሁነቶች በማይካድራ ከተማ እየተዘከረ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"አሚኮ የብሔረሰቦች ባሕል እና ቋንቋ እንዲያድግ ሠርቷል፤ እየሠራም ነው" አቶ ግዛቸው ሙሉነህ