
ደብረ ታቦር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ ”ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ” በሚል መሪ መልዕክት ነው የተከበረው።
በበዓሉ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ኀይለኢየሱስ ሰሎሞን፣ የደብረ ታቦር ከተማ ዋና አፈ ጉባኤ ቄስ መልካሙ ላቀው፣ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ደበበ አክሎግ፣ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት አባላት እና ሌሎችም ተገኝተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን