
ባሕርዳር: መስከረም 29/2018ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኮሜሳ (COMESA) የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ ኬንያ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የልዑካን ቡድናቸው ዛሬ ጠዋት በ24ኛው የCOMESA የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ናይሮቢ፣ ኬንያ መግባታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመላክታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!