
ወልድያ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል፣ የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማን የኮሪደር ልማት ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝቱ ላይ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሃ ደሳለኝን ጨምሮ የወልድያ ከተማ እና የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!