የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።

7

ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።

የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገትና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ተቀዳሚ ፕላነር ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) የክልሉን የ25 ዓመት የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ አቅርበዋል።

ከሰዓት በኋላ በሚኖረው ጊዜም የዳኝነት እና የፍትሕ ዘርፍ የአምስት ዓመት ዘላቂ የልማት ዕቅድ በዝርዝር እንደሚቀርብም ይጠበቃል።

ዘጋቢ:- ዳግማዊ ተሠራ

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleቆሻሻ አወጋገድ ያስቀጣል?
Next article“በሰላም እጦት ምክንያት ከቤተሰቦቼ ርቄ ለመማር ተገድጃለሁ” ከቤተሰቦቿ ርቃ የምትማር ተማሪ