የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦

19

የቀደመ የሥልጣኔ ቀለም እና አሻራ ዛሬ ድረስ ያደመቃት ሐረር የዚህ ትውልድ አሻራ በኾነው የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ የልማት ድል ሰልፍ አድርጋለች።

 

ሕዳሴ በትውልዶች ሁሉ በታላቅ የቃል ግርማ የሚነገር፣ ይህ ትውልድ በላብ በደም እና በሃሳብ ታግሎ ያሸነፈው አንጸባራቂ ድል ነው።

 

በሕዳሴ ግድብ የታየው የመቻል ምልክት፣ የትብብር ውጤትና የአብሮነት ጉልበት እንደ ሐረር ላሉ በሰላም እና ተከባብሮ መኖርን መሰረት ላደረጉ ክልሎች ትልቅ ዕሴትን ይጨምራል፡፡

 

ሐረር የዚህ የልማት ድል ነጋሪ ብቻ ሳይኾን ተጋሪ መሆኗን በጀመረቻቸው ልማቶች እያሳየች ትገኛለች፡፡

Previous article“የመስቀል ደመራ በዓልን ስናከብር በመስቀሉ የተደረገልንን በማሰብ ሊኾን ይገባል” ብጹዕ አቡነ ሳዊሮስ