የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጅማሮ

18

ደብረ ታቦር፡ መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን ምክንያት በማድረግ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ሕዝባዊ ሰልፍ በማካሄድ ላይ ናቸው

በሰልፉ አባት አርበኞች፣ የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች፣ የደቡብ ጎንደር ዞን እና የፋርጣ ወረዳ ነዋሪዎች፣ መሪዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች ደስታቸውን በዓደባባይ እየገለጹ ነው።

👉 በኅብር ችለናል አሳክተናል፤ ጀግንነታችንን ለዓለም አሳይተናል

👉 ተሳክቷል ይቀጥላል የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጅማሮ

👉 ሕዳሴ በኅብረት ችለናል የሚሉ እና ሌሎች መልዕክቶችንም ሰልፈኞቹ አስተላልፈዋል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous articleየታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክቶ ሰላማዊ ሰልፍ በሰቆጣ ከተማ እየተካሄደ ነው።
Next articleየታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይኾን የአፍሪካ ኩራት እንደኾነ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።