
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ሂደት መስከረም 5/2018 ዓ.ም ለመጀመር የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ሢሠራ ቆይቷል።
ዛሬ መስከረም 5/2018 ዓ.ም በከተማዋ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራው ተጀምሯል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!