ዜናኢትዮጵያ የፌዴራል እና የጎንደር ከተማ ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው። September 13, 2025 17 ጎንደር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ፖሊስ የተሰጠውን ሙያዊ ኀላፊነት በመወጣት ፍትሕ ፈላጊውን ሕዝብ ለመታደግ መዘጋጀት ይገባዋል።