ዜናአማራ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጳጉሜ 4 “የማንሰራራት ቀን”ን በመሠረተ ልማት ጉብኝት እያከበረ ነው። September 9, 2025 13 ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጉብኝቱ የ8 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የአስፓልት መንገድን ጨምሮ የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ያካትታል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ የከተማ አሥተዳደሩ መሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች የጉብኝቱ ተሳታፊ ናቸው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"መቄዶንያ ተስፋ ለቆረጡት ተስፋን የመለሰ ማዕከል ነው" ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ