ዜናአማራ “የጽናት ቀን” በወልድያ ከተማ አሥተዳደር ተከበረ። September 6, 2025 1 ወልድያ: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ “የጽናት ቀን” ኾኖ የተሰየመው የ2017 ዓ.ም ጳጉሜን 01 በወልድያ ከተማ አሥተዳደር በልዩ ልዩ ትርዒቶች ታስቧል። የኢትዮጵያን ሕዝብ መዝሙር በመዘመር እና ለሰንደቅ ዓላማ ክብር በመስጠት ነው ዕለቱ የታሰበው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ጽናት ከቀደምት አባቶቻችን የወረስነው የሀገር ፍቅር መገለጫ ነው።