ዜናአማራ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከዞንና ከተማ አሥተዳደር ኅላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። September 4, 2025 3 ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይት መድረኩ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም እና የ2018 በጀት ዓመት የልማትና የመልካም አሥተዳድር እቅድ ዙሪያ ውይይት እየተደረገ ነው። የመግባቢያ ሰነድ መፈራረም እና ባለፈው በጀት ዓመት የተሻለ የፈፀሙ ዞኖችና ከተማ አሥተዳድሮች የእውቅናና ሽልማት ሥነ -ሥርዓት ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ተዛማች ዜናዎች:ከ200 በላይ ተማሪዎችን ከዳስ ወደ ክላስ የሚመልስ ትምህርት ቤት ተመረቀ።