ዜናኢትዮጵያ 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው። September 4, 2025 12 ጎንደር፡ ነሐሴ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 500ኛው የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ኘው። በበዓሉ የሃይማኖት አባቶች፣ የሃይማኖቱ ተከታዮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል። ዘጋቢ :- አዲስ አለማየሁ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ተዛማች ዜናዎች:የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፦