“አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ስሌት ነው በሚል የሚዘዋወረው መረጃ ስህተት ነው” የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽኝ

19

“አዲሱ የደመወዝ ጭማሪ ስሌት ነው በሚል የሚዘዋወረው መረጃ ስህተት ነው” የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽኝ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈቀደው አዲሱ የደመወዝ እስኬል ይህን ይመስላል የሚሉ ሐሰተኛ መረጃዎች በማኅበራዊ ሚዲያ እየተለጠፉ መኾኑን የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታውቋል።

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ኃይሌ (ዶ.ር) የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል በሚል በአንዳንድ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚናፈሱ አሳሳች መረጃዎች ሐሰተኛ ናቸው ብለዋል።

በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አማካኝነት ብቻ የሚለቀቁ መረጃዎች በመንግሥት እና በተቋሙ የሚተገበሩ መረጃዎች መኾኑን መገንዘብ ጥሩ ነው ማለታቸውን ከኮሚሽኑ ማኅበራዊ ድረ ገጽ ላይ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Previous articleየወልድያ-ፍላቂት መንገድን መልሶ ለመገንባት እየተሠራ ነው።
Next articleአሚኮ የምክር ቤት ጉባኤዎችን ለሕዝብ ተደራሽ በማድረግ አዎንታዊ ሚና ተጫውቷል።