
ጎንደር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የለውጥ ምክር ቤት ጉባኤ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኀላፊዎች ፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች ፤ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብትና ቴክኖሎጅ ቋሚ ኮሚቴ አባላት፤ የመምህራን ማኅበር የሥራ ኀላፊዎች ፤ የከፍተኛ ትምህርት የተማሪ ኅብረት ኀላፊዎችና ተጠሪ ተቋማት ተገኝተዋል።
ዘጋቢ : ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን