
ከሚሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የችግኝ ተከላ መርሐግብሩ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሁሉም ከተማ እና ወረዳዎች ከንጋቱ ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው።
በተከላው የመንግሥት የሥራ ኀላፉዎች የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች እና አባላት፣ እየተሳተፉ ይገኛሉ።
ዘጋቢ:- ይማም ኢብራሒም
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን