
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ይርጋ ሲሳይ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ አቶ አብርሃም አያሌው የልህቀት እና ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ሌሎች የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ የኮርፖሬሽኑ ምክትል ሥራ አስፈጻሚዎችና አመራሮች ተሳትፈዋል።
ከአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብሩ በተጨማሪ በተቋሙ ውስጥ እየተካሄዱ ያሉ የሪፎርም ሥራዎች የተጎበኙ ሲሆን የሥራ አመራር ቦርድ አባላቱ የኮርፖሬሽኑን የ2017 ዓ.ም የእቅድ አፈጻጸም ግምገማና የ2018 ዓ.ም የእቅድ ውይይት መድረክንም ያካሂዳሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!