
ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ያለው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ የማኅበረሰቡን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት የሚያሳድጉ ችግኞች እየተተከሉ ይገኛሉ።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን