የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ነው።

9

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል።

በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው።

የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!

https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን

Previous article“በረጅም ጊዜ የመጣውን የሰው እና የተፈጥሮ የተዛባ ግንኙነት በረጅም ጊዜ ሥራ ማስተካከል ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
Next articleየአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ድንባንቄ ተራራ ላይ እየተካሄደ ነው።